—
የሆቴል ወምበርና ጠረጼዛ መግለጫ
ቁመት (ከመቀመጫ እስከ መደገፊያ ጫፍ) – 40 ሴ.ሜ
መቀመጫ ስፋት – 40×40 ሴ.ሜ
ከላይ የተሸፈነው – ኢሚቴሽን ሌዘር
እግሩ የተሰራው – በብረት (የብረቱ ውፍረት 1.5 ሚ.ሜ)
ውስጡ የተሞላበት – ምቾት እንዲሰጥ ፎም የተሞላ ሲሆን ከላይ በእስፖንጅ የተሸፈነ
የእግር ቀለም – ጥቁር (ጫፍ ላይ ወርቃማ ቀለም)
የተቀባ እግሩ – መሬት እንዳይቧጭር ጎሚኒ ተገጥሞለታል
—
ባህሪያት
– በከፍተኛ ስፖንጅ የተሞላው ወንበር ለምቾት መቀመጫ ከፍተኛ የመለጠጥ ችሎታን �ስጥቷል።
– �ብሪ እና ዘላቂ ንድፍ፣ ከረጅም ጊዜ አገልግሎት በኋላ በቀላሉ የማይበላሽ።
– ዘመናዊ እና ቀላል ንድፍ፣ ፋሽን ቀለም።
– ለመመገቢያ ክፍል፣ መኝታ ቤት፣ ሳሎን፣ ሆቴል ወይም ካፌ ፍጹም ተስማሚ።
—ኘ
ቀለም እና ቁሳቁስ አማራጮች
– በሌዘር (Leather)
– በፋይ ጨርቅ (Fabric)
– በፈለጉት ከለር (In every color)
—
ሌሎች መረጃዎች
– በባለሙያዎች በጥንቃቄ የተሰሩ እቃዎች።
– �ንቀሳቀስ የሚችል እና �ርጋጋ �ብሪ ንድፍ።
– በብዛት የሚወሰዱ ከሆነ በነጻ �ድረስ እናደርሳለን።
—
ለተጨማሪ መረጃ
ይደውሉ፡ 0970986621
—
Business Hours
Open | Close | ||
---|---|---|---|
Monday | 8:00 am | – | 8:00 pm |
Tuesday | 8:00 am | – | 8:00 pm |
Wednesday | 8:00 am | – | 8:00 pm |
Thursday | 8:00 am | – | 8:00 pm |
Friday | 8:00 am | – | 8:00 pm |
Saturday | 8:00 am | – | 8:00 pm |
Sunday | Closed |
Leave feedback about this